ስለ እኛ

ይህ ድህረ ገጽ ለ ጸሃፊያን በሚፈልጉት ቋንቋና በብዕር ስም ሃሳባቸዉን መግለጽ የሚችሉበት መድረክ ነው። ዛሬዉኑ ተመዝግበው ማህበራዊ ና ፖለቲካዊ ሁኔታዎችን በመጻፍ፣ በ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ሃሳቦን ሳንሱር በሌለበት ያለገደብ መግለጽ የሚቻልበት አምድ ነው። ዛሬ ተመዝግበው ሃሳቦን በሚፈልጉት ኣርዕስት ያንሸራሽሩ። በሂደት የራስዎን ተከታዮች በማሳደግ ፣  በቀላሉ ለሁሉም ሃሳቦን ማድረስ ይችላሉ። እውነትን ለሁሉም በማሳውቅ ና በማስተማር አብሮነትን ያሳድጉ።

ዛሬ ተመዝግበው ሃሳቦትን ያካፍሉ!

የድህረ ገጹ ኣስተዳደር

LET’S KEEP IN TOUCH!

አዳዲስ ጽሁፎች እንዲደርስዎ ይመዝገቡ

የንግድ ማስታወቂያዎችን አንልክም ።


You Tube channel

Our YouTube channel